በአስካሉካን ጉዳይ የቅጣት ማቅለያ ቀረበ

– ድርጅቱ 200 ሺሕ ብር እንዲቀጣ ተጠየቀ

(በሚኪያስ ሰብስቤ)

የደቡብ አፍሪካውን የዓለም ዋንጫ አስታክከው የማጭበርበር ወንጀል መፈጸማቸው የተረጋገጠባቸው፣ ተከሳሾች ህዳር 15 ቀን 2003 ዓ.ም. የቅጣት ማቅለያቸውን ለፍርድ ቤቱ አሰሙ፡፡