ግብፅ በዓባይ ላይ ያላትን ፍራቻ ዊኪሊክስ ይፋ አደረገ
(በዘካሪያስ ስንታየሁ)
በወርኃ ጥር በሚካሄደው የደቡብ ሱዳን ሕዝብ ውሳኔ መሠረት የሱዳን ለሁለት መከፈል ያሳሰባት ግብፅ፣ ውሳኔው በዓባይ ውኃ አጠቃቀም ላይ ተፅዕኖ ሊያመጣ የሚችል በመሆኑ በጉዳዩ ላይ ያላትን ፍራቻ ዊኪሊክስ ይፋ አደረገ፡፡