በባንኮች ላይ ተጥሎ የነበረው የብድር ገደብ ሊነሳ ነው

(በአስራት ሥዩም)

ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት የአገሪቱ የዋጋ ግሽበት አሳሳቢ ደረጃ በደረሰበት ወቅት፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወስዶት የነበረው የንግድ ባንኮችን የማበደር አቅም የመገደብ ዕርምጃ ሙሉ በሙሉ በቅርቡ እንደሚነሳ ታወቀ፡፡