የአውራምባ ታይምስ ሜኔጂንግ ኤዲተር ከሲፒጄ ሽልማቱን ተቀበለ
(በጋዜጣው ሪፖርተር)
የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ማኔጂንግ ኤዲተር ዳዊት ከበደ ባለፈው ማክሰኞ ሲፒጄ በመባል በሚታወቀው የጋዜጠኞች መብት ድርጅት የተዘጋጀውን 20ኛ ዓመታዊ ዓለም አቀፍ የፕሬስ ነፃነት ሽልማት ተቀበለ፡፡