የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የ2003 በጀት ውዝግብ አስነሳ

– ለምን የሚል ጥያቄ ያነሱት የቦርድ አባል ታግደዋል

(በብርቱካን ፈንታ)

የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ለ2003 ዓ.ም. ያፀደቀው 32 ሚሊዮን ብር በጀት ውዝግብ አስነሳ፡፡