ለአዲስ አበባ ከተማ 500 አውቶቡሶችን ለመሥራት ስምምነት ተደረገ
(በታደሰ ገብረ ማርያም)
በአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅትና በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን መካከል ከ900 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ፣ የ500 ተጋጣጣሚ የከተማ አውቶቡሶች ግዥ ውል ስምምነት ትናንት ተፈረመ፡፡