በትግራይ ክልል አዲስ የስኳር ፋብሪካ ሊገነባ ነው

– አቶ ሽፈራው ጃርሶ የስኳር ኮርፖሬሽን የቦርድ ሰብሳቢ ሆኑ

በውድነህ ዘነበ

መንግሥት በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በሦስት ክልሎች ውስጥ አዳዲስ የስኳር ፋብሪካዎችን ለመገንባት ካቀደው ዕቅድ በተጨማሪ፣ በትግራይ ክልል አዲስ የስኳር ፋብሪካ የመገንባት ዕቅድ ነደፈ፡፡