ከ15 ሺሕ በላይ የቀበሌ መዝናኛ ሠራተኞች ሥራ ሊያጡ እንደሚችሉ ፌዴሬሽኑ አስታወቀ
(በታምሩ ጽጌ)
የቱሪዝም፣ የሆቴሎችና የጠቅላላ አገልግሎት ሠራተኛ ማኅበራት ኢንዱስትሪ ፌዴሬሽን፣ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ በቀበሌ መዝናኛዎች ውስጥ የሚሠሩ ከ15 ሺሕ በላይ ሠራተኞች ሥራ ሊያጡ የሚችሉበት ሁኔታ እየተፈጠረ መሆኑን አስታወቀ፡፡