ቻይና የኢትዮጵያ ዋነኛ አበዳሪ ሆነች
(በዳዊት ታዬ)
ከውጭ ከሚገኘው ዕርዳታና ብድር ውስጥ በ2002 በጀት ዓመት ከዓለም አቀፍ ዕርዳታ ሰጪዎችና አበዳሪዎች (መልቲላተራል) የተገኘው ዕርዳታና ብድር ሲቀንስ፣ በመንግሥታት ትብብር (ባይላተራል) ምንጮች የተገኘው ደግሞ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ፡፡