አስተዳደሩ ለጥቃቅንና አነስተኛ ነጋዴዎች የፈቀዳቸውን የንግድ ቦታዎች መልሶ መውሰድ ጀመረ
– ከ10 ሰዓት በኋላ እንዲሠሩ አማራጭ በአስተዳደሩ ቀርቦላቸዋል
(በብርቱካን ፈንታ)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቀደም ሲል በነበሩት ሁለት የአስተዳደር ወቅቶች ቦታና ፈቃድ እንዲሁም ብድር ተሰጥቷቸው ተደራጅተው ይሠሩ የነበሩ የአነስተኛና ጥቃቅን ነጋዴዎች ሕጋዊ አይደሉም በሚል ቦታቸውን ተነጠቁ፡፡