የትግራይ ቤቶች ልማት ኤጀንሲ ከተቋራጮች ጋር የተፈራረመው ውል አዋጅ የሚጥስ ሆኖ ተገኘ

– ከቀረጥ ነፃ የገቡ መኪኖች በጉምሩክ ተይዘዋል

(በኃይሌ ሙሉ)

በአገር አቀፍ ደረጃ በተፈቀደው ብድር መሠረት የቻይና ስሪት የሆኑ ሲኖትራክ መኪኖችን ከቀረጥ ነፃ እንዲያስገቡ የተፈቀደላቸው ተቋራጮችና የትግራይ ቤቶች ልማት ኤጀንሲ የተፈራረሙት ውል የጉምሩክን ሕግ የሚጥስ ሆኖ ተገኘ፡፡