ብሔራዊ ባንክ የግል ድርጅት ሠራተኞችን የጡረታ ባለመብት የሚያደርግ ሕግ አረቀቀ

– በአገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የቦንድ ሽያጭ ሊጀመር ነው

(በውድነህ ዘነበ)

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአገሪቱ ውስጥ የሚገኙ ሁሉም ሠራተኞች የጡረታ ባለመብት እንዲሆኑ የሚያስችል አዲስ ሕግ አረቀቀ፡፡