የተከዜ ኃይል ማመንጫ በአንደኝነት መመረጡን ኮርፖሬሽኑ ገለጸ

በጋዜጣው ሪፖርተር

የተከዜ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ በዓለም አቀፍ ደረጃ የ2010 ምርጥ የኃይል ማመንጫ በመሆን በአንደኛ ደረጃ መመረጡን፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡