የመተካካቱ ሒደት ጎልቶ ያልታየበት የኦሕዴድ ጉባዔ አምስተኛውን ሊቀመንበር አስመረጠ

(በጋዜጣው ሪፖርተር)

የኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ጠቅላላ ጉባዔ በ6ኛ መደበኛ ጉባዔው አቶ አለማየሁ አቶምሳን የድርጅቱ ሊቀመንበር እንዲሆኑ ከትናንትና በስቲያ መርጦአቸዋል፡፡