የዳሸን ቢራ ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅ ታሰሩ

(በጋዜጣው ሪፖርተር)

የዳሸን ቢራ ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ አድማሱ ከትናንት በስቲያ ዓርብ ባህር ዳር ከተማ ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡