የብር የምንዛሪ ዋጋ ከ22 በመቶ በላይ ወረደ
– የአንድ ዶላር መመንዘሪያ የመነሻ ዋጋ ብር 16.35 ሆነ
(በጋዜጣው ሪፖርተር)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዛሬ ጀምሮ አንድ የአሜሪካ ዶላር በ16.3514 ብር ግዢ፣ በ16.6784 ሽያጭ እንዲመነዘር መመሪያ አወጣ፡፡ የምንዛሪ ለውጡ የብር የመግዛት አቅምን (ከሌሎች ገንዘቦች አንጻር) ከ22 በመቶ በላይ ያወርዳል፡፡