በመርሳ ከተማ በደረሰ የመሬት መንሸራተት 14 ሰዎች ሞቱ
(በኃይሌ ሙሉ)
በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ ነሐሴ 17 ቀን 2002 ዓ.ም. ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ገደማ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ 14 ሰዎች ሲሞቱ 25 ሰዎች ቀላልና ከባድ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል፡፡