የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማኅበር ኮሜትን ሊከስ ነው

(በመርጋ ዮናስ)

የኢትዮጵያ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማኅበር የሥራ አመራር ቦርድ በኮሜት ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በተባረሩት 64 የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ምክንያት፣ በሚቀጥለው ሳምንት ቄራ በሚገኘው የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ክስ ሊመሠረት ነው፡፡