ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ወደ ስዊድን ሊያመሩ ነው

(በኃይሌ ሙሉ)

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በስዊድን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያኖች ኮሚዩኒቲ ባደረጉላቸው ግብዣ መሠረት ወደ ስዊድን ሊጓዙ ነው፡፡