የሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የደመወዝ ጭማሪና የደረጃ ዕድገት ውዝግብ ፈጥሯል

(በታምሩ ጽጌ)

የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ሰሞኑን ያደረገው ደመወዝ ጭማሪ በሠራተኞቹ መካከል ከፍተኛ ልዩነት መፍጠሩን አንዳንድ የድርጅቱ ሠራተኞች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡