የንግድ ባንክ ሠራተኞች ማኅበርና ማኔጅመንቱ እየተወዛገቡ ነው Ethiopian Reporter August 22, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics (በቃለየሱስ በቀለ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማኔጅመንትና የሠራተኞች ማኅበር በትርፍ ሰዓት ክፍያ እየተወዛገቡ ነው፡፡