የአዲስ አበባ አስተዳደር ለቴሌ 200 ሚሊዮን ብር ከፈለ
– 400 ሚሊዮን ብር ዕዳ ይቀርበታል
(በውድነህ ዘነበ)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ለኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ካለበት ብድር ውስጥ 200 ሚሊዮን ብር ከፈለ፡፡