መንግሥት ተጨማሪ ሦስት የስኳር ፋብሪካዎች ለመገንባት አቅዷል
200 ሺሕ ሔክታር መሬት ይፈለጋል
(በውድነህ ዘነበ)
መንግሥት በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በ200 ሺሕ ሔክታር መሬት ላይ የሸንኮራ አገዳ ልማትና ሦስት የስኳር ፋብሪካዎችን ለመገንባት አዲስ ዕቅድ አወጣ፡፡