የግልግል ኢንስቲቲዩት ሥራ ተቋራጮችንና መንገዶች ባለሥልጣንን ሊዳኝ ነው
(በውድነህ ዘነበ)
የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የግልግል ዳኝነት ኢንስቲትዩት፣ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣንና በሥራ ተቋራጮች መካከል የሚነሱ አለመግባባቶችን መዳኘት የሚያስችለውን ሥራ ተረከበ፡፡