በጂቡቲ ወደብ ዕቃዎች እንዳይወረሱ ስምምነት ተደረገ

– በዓመት 340 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ዕቃዎች ይወረሱ ነበር

(በብርሃኑ ፈቃደ)

በጂቡቲ ወደብ ውስጥ ስድስት ወርና ከዚያ በላይ የቆዩ ዕቃዎች ከእንግዲህ እንዳይወረሱ የሚያስችል ስምምነት በመደረሱ፣ ወደብ ላይ የቆዩ ዕቃዎች ወደ አገር ውስጥ መግባት ጀመሩ፡፡