የጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ ኢንቨስትመንት ተጀመረ
– ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ፓርኮች ከለላ የተደረገላቸው ሁለቱ ብቻ ናቸው
(በብርቱካን ፈንታ)
ጋምቤላን ከሱዳን ጋር የሚያዋስነው የጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ መጀመሩን፣ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን የትምህርት፣ የሕዝብ ግንኙነትና የመረጃ ዳይሮክቶሬት ዳይሬክተር ወይዘሮ እልፍነሽ ወልደየስ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡