የአላሙዲ ድርጅት ተጨማሪ 100 ሺሕ ሄክታር መሬት ጠየቀ

(በውድነህ ዘነበ)

በሼክ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ የተቋቋመው ሳዑዲ ስታር ግብርና ልማት ኩባንያ ተጨማሪ 100 ሺሕ ሄክታር መሬት እንዲሰጠው ለግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር ጥያቄ አቀረበ፡፡