ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ያስገነባው የ400 ሚሊዮን ብር የመኖሪያ መንደር ተመረቀ

በኃያል ዓለማየሁ

ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ያስገነባው 210 ባለ አንድ ፎቅ ቪላዎች ያሉት የመኖሪያ መንደር በትናንትናው ዕለት ተመረቀ፡፡