Amharic ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ያስገነባው የ400 ሚሊዮን ብር የመኖሪያ መንደር ተመረቀ Ethiopian Reporter Jul 28, 2010 No Comments በኃያል ዓለማየሁ ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ያስገነባው 210 ባለ አንድ ፎቅ ቪላዎች ያሉት የመኖሪያ መንደር በትናንትናው ዕለት ተመረቀ፡፡