አርቲስት አብራር አብዶና ደበበ እሸቱ ስለዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ ምን ብለው ነበር
[ሊመለከቱት የሚገባ!]
Ethiopia Zare (ዓርብ ግንቦት 12 ቀን 2003 ዓ.ም. May 20, 2011)፦ ሁለቱን ታዋቂ አርቲስቶች አብራር አብዶን እና ደበበ እሸቱን ጨምሮ ሌሎችም ስለየሙዚቃው ንጉሥ ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ የተናገሩትን ፋሲል በቀለ ከስዊድን በድምፅና በምስል በሁለት ክፍሎች በመክፈል እንደሚከተለው አጠናክሮታል። (ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ! ሁለተኛውን ክፍል ለመመልከት ደግሞ ከቪዲዮው በታች ያለውን ”ሙሉውን አስነብበኝ …” የሚለውን ይጫኑ!)
ክፍል ፩