የመጨረሻው ደወል! (አስራደው – ከፈረንሳይ)
ኳ! ኳ! ኳ! ኳ! ሊል ፤ሊደወል፤ የመጨረሻው ደወል፤ ከወዲያ ከሩቅ ከሚካአኤል ደጅ፤ ከማሪያም ደብር፤ ከጊዮርጊስ ደጃፍ፤ ከተክልዬ ገዳም፣ ከእየሱስ ደጅ፤ ሊያስተጋባ የደውሉ ጥሪ፣ በዱር በገደሉ፤ በየመንደሩ፤ በየገጠሩ፣ በየከተማው፤ በክፍላተ ሀገሩ፤ በተራሮች አናት ተሻግሮ እንደገና፤ ኳ! ኳ! ኳ! ኳ! ብሎ ሊጣራ፤ ያልሰማው እንዲሰማ፤ የተኛው እንዲነቃ፣… (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)