ሳያዩ የሚያምኑ፤ ሳይሰሙ የሚያወሩ፤ ሳይናገሩ የሚኖሩ ብጹአን ናቸው ርሃብን ይቸራሉና!

አዲሱ ዓመት…………..አልልም ይልቁንም፤ አዲሱ አመት ያበጠ የሚፈነዳበት፤ የከረረ የሚበጠስበት፤ የጠገቡ የሚራብበት፤ የበደሉ የሚክሱበት፤ እውነት የምታሸንፍበት፤ የሀገር ሀብት የዘረፉ የሚዳኙበት፤ በስልጣን የባለጉ የሚቀጡበት፤ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት፤ ህዝብ የሚከበርበት፤ በግፍ የታሰሩ ነጻ የሚወጡበት ይሁንልን ብል ይሻላል። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ