ከተለየኸን … ደህና ሁን!
ኩችዬ – ሚያዝያ 12 ቀን 2001 ዓ.ም. (April 20, 2009) [email protected]
ለጥላሁን ገሠሠ ሙዚቃ ሙት መሆኔን ሀገር ያውቃል። የእርሱ ሙዚቃ ዳግም ላይሰማ ይታገዳል ያሉኝ ይመስል ከሰሞኑ መልሼ መልሼ የማዳምጠው እሱኑ ብቻ ነበር።