የኢትዮጵያ በዕድገት ጎዳና በፍጥነት መራመድ

የኢህአዲግ 8ኛው ድርጅታዊ ጉባዬ መስከረም 3 ቀን 2003 ዓ ም በናዝሬት ከተማ ተካሂዷል፡፡ በጉባዬው መክፈቻ ላይም ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ንግግር አሰምተዋል፡፡ የቻይና የህንድና የተለያዩ አገሮች ተወካዮችም እንግድነት ተገኝተዋል፡፡ አትሌት ሻለቃ ሀይሌ ገብረስላሴ በቦታው በመገኘት፤ ለጊዜ ከፍተኛ ግምት ሊሰጥ እንደሚገባ አስታውሷል፡፡ ጉባዬውም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በቀጥታ ተላልፏል፡፡ ዝርዝሩን በቦታው ተገኝቶ ካጠናከረው ዘገባ ያድምጡ፡፡