ኢትዮጽያ በጋዜጦች
«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ ኢትዮጵያ የተጻፉ
የተወሰኑ ጽሁፎችን ጨምቆ ያቀርባል። ኢትይጵያ የመካከለኛ ገቢ ሀገር
ልትሆን ትችላለች ተባል። ኢትዮጵያና ጋና በሚለንየም ልማት መሻሻል
አሳዩ። ግብጽ የአባይ ውሀ አጠቃቀምን እየቀነሰች ነው። ጋምቤላ አደጋ
እንደሚጠብቃት ተገለጸ የሚሉትን ርዕሶች ነው ዛሬ የምንመለከተው።