በጅማ አካባቢ የአብያተ ክርስትያን መቃጠል DW Amharic March 8, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ረበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በምትገኘው የጅማ ከተማ በአሰንዳቦ አካባቢ ባለፈው ሳምንት በተፈጠረ ግጭት የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያን ተቃጥለዋል።