የ16 ሰዎች ህይወት የጠፋበት በአርባምንጭ የተከሰተ ግጭት
የ16 ሰዎች ህይወት የጠፋበት፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶች የተቃጠሉበት ግጭት በደቡብ ኢትዮዽያ ተቀስቅሷል። በአርባ ምንጭ ዞን በምትገኘው ካምባ ወረዳ በሁለት ቀበሌዎች በተፈጠረው የድንበር ይገባኛል ጥያቄ የተፈጠረው ግጭት እንዳልበረደ አንድ የአይን እማኝ ተናግረዋል። ግጭቱ የተቀሰቀሰው ካለፈው የካቲት ሶስት ጀምሮም እንደሆነ ተገልጿል። ዮሀንስ ገብረእግዚያብሄር የአይን እማኝ አነጋግሮ ተከታዩን አጭር ዘገባ አድርሶናል።
[podcast]http://dw-world-od.streamfarm.net/Events/dwelle/dalet/mp3/amh/0126EBD0.mp3[/podcast]