እስራኤል ከሙባረክ በኋላ ያደረባት ስጋት DW Amharic February 17, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የግብጹ ፕሬዝዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከሥልጣን ከወረዱ በኃላ ወታደራዊው አመራር የአገሪቱን የወደፊት እጣ በተመለከተ ወሳኝ መመሪያዎቹን አስታውቋል