በባህሬን የተቀሰቀሰው ተቃውሞ

በዘውድ አገዛዝ የምትመራዋ ንዑሷ የባህረ ሰላጤ ሀገር ባህሬን ለዘብተኛ አመራር በመከተልዋ ለብዙ ጊዜ ባካባቢው በአርአያነት የምትታይ ሀገር ሆና ቆይታለች።