ሰሜን አፍሪካ ላይ የሰነበተው ተቃውሞና ላምፔዱሳ DW Amharic February 14, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ቱኒዚውያን መሪያቸውን ካባረሩ በኋላ እስከአሁን አልተረጋጉም። ወጣቱ በጀልባ ውደ አውሮፓ ስደትን ጀመረ። ላምፔዱሳ ሰሞኑን የሰሜን አፍሪካው አብዮት መዓት ይዞባት መጥቷል።