የህይወትን ሥረ መሠረት ለማወቅ፤ በየዘርፉ የሚደረግ ምርምር፣ DW Amharic February 24, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በዛሬው ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን፣ የህይወትን ሥረ-መሠረት ለማወቅ ፤ በየብስ ፤ በባህርና በኅዋ የሚደረገውን ምርምር እንዳስሳለን።