የመኢአድ ዉሳኔ DW Amharic February 23, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ተቃዋሚ ድርጅት «ለሁለት የመከፈሉን» አደጋ አስወገድኩ ያለዉ 14 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን ካስወገደና በርካታ የላዕላይ ምክር ቤት አባላትን ካባረረ በሕዋላ ነዉ