የሙባረክ ዲስኩርና የህዝቡ ቁጣ DW Amharic February 2, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከሥልጣን እንዲወርዱ ለአንድ ሳምንት በአደባባይ ተቀውሞ የተጠየቁት የግብፁ ፕሬዝዳንት ሆስኒ ሙባረክ በሚቀጥለው ምርጫ እንደማይወዳደሩ አስታወቁ ።