የስዑዲ ንጉሥ ፣ የ36 ቢሊዮን ዶላር ፣ ድጎማ
ለ 3 ወራት ኒውዮርክ አሜሪካ ውስጥ በህክምና ላይ ቆይተው የተመለሱት የስዑዲ ዐረቢያው ንጉሥ አብደላ፣ 36 ቢሊዮን ዶላር ገደማ የሚሆን ገንዘብ ለአገሪቱ ዜጎች በድጎማ መልኩ እንዲቀርብ ደንግገዋል።