በርሊናለ ና የኢትዮጽያ ሲኒማ

ለአስር ቀናት የዘለቀዉ የበርሊኑ አለም አቀፍ የሲኒማ ትዕይንት ከአለም ዙርያ ለዉድድር የቀረቡ አራት መቶ ፊልም መካከል አሸናፊን በመምረጥ ባለፈዉ እሁድ ምሽት በደማቅ ዝግጅት ተጠናቆአል።