5ኛው ዓለም አቀፍ የፌደራሊዝም ጉባዔ፣ DW Amharic December 14, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics 5ኛው ዓለም አቀፍ የፌደራሊዝም ጉባዔ ትናንት ፣ አዲስ አበባ ውስጥ፣ ታደሰ እንግዳው እንደዘገበልን፣ በእሥራ-ምዕቱ(ሚሊኔየም) አዳራሽ በተከናወነ ደማቅ ሥነ ሥርዓት ተጀምሯል።