የዘንድሮዉ ኖቤል የሰላም ሽልማት የቻይና የዲፕሎማሲ ጡንቻ DW Amharic December 13, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኖቤል የሰላም ሽልማት በርግጥ ብዙ ጊዜ አወዛግቧል።የዘንድሮዉን ያክል የዲፕሎማሲ ዘመቻ ተከፍቶበት፥የምጣኔ ሐብት፥የፖለቲካ ጡንቻ አማዞ-ግን አያዉቅም