ከግሪክ የተላኩ የፓኬት ቦምቦችና ያስከተሉት ስጋት DW Amharic November 3, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ለጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል የተላከ አንድ ፈንጂ የያዘ ፓኬት ትናንት በመራሄ መንግስቱ ጽህፈት ቤት ከደረሰ በኋላ ማምከን መቻሉ ታውቋል።