የአዕምሮ መታወክና ህክምናዉ DW Amharic November 2, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአዉሮጳዉያኑ 2002ዓ,ም የዓለም የጤና ድርጅት ይፋ እንዳደረገዉ በዓለማችን ከ154 ሚሊዮን ሰዎች የህክምናዉ ባለሙያዎች ድብርት በሚሉት የአዕምሮ ጤና ችግር ይሰቃያሉ።