የሴት ልጅ ግርዛትና ጀርመን DW Amharic February 8, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት የሆነዉ የሴት ልጅ ግርዛት ወትሮ ተንሰራፍቶ ከኖረበት ከሶስተኛዉ ዓለም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ወደምዕራባዊዉና ወደበለጸገዉ ዓለምም መዝለቁ እየተነገረ ነዉ።